የፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ትሬድ ማኅበራዊ ብዙኀን መገናኛዎችን የሚያስተዳድረው ሜታ፣ በማኅበራዊ ትስስር ገጾቹ ላይ የሚተላለፉ ሐሰተኛ መረጃዎችን ለመቀነስ፣ ኤክስ የቀድሞ ቲውተር ማኅበራዊ የትስስር ...
በምስራቃዊው ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ግጭት እየተባባሰ በሄደበት ወቅት በቀውሱ አያያዝ ዙሪያ የሚሰነዘርባቸው ትችት እየጨመረ የሄደው የኮንጎ ፕሬዝዳንት፣ የአንድነት መንግስት እንደሚመሰርቱ አስታወቁ ...
የጀርመን መራጮች ዛሬ እሁድ በሚካሄደው ምርጫ ድምፅ መስጠት ጀምረዋል። ምርጫው ለዓመታት የተቀዛቀዘው የአውሮፓ ኢኮኖሚ፣ ስደትን ለመግታት የሚደረገው ጫና፣ የዩክሬን ዕጣ ፈንታ እና ስጋት ውስጥ የወደቀው የአውሮፓ እና የዩናይትድ ስቴትስ አጋርነት ጥላ ያጠላበት ነው። ለዘብተኛ ቀኝ ዘመም ተቃዋሚዎች ምርጫውን ሊያሸንፉ ...
የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ ከገጠማቸው የሳንባ ምች እና የተወሳሰበ የመተንፈሻ አካላት በሽታ ጋር እየታገሉ ሲሆን ቫቲካን ያለ እርሳቸው የቅዱስ ዓመት ክብረ በዓልን እያከበረች ትገኛለች፡፡ ...
የተኩስ አቁም ስምምነቱ አካል በሆነው የታጋቾችና እስረኞች ልውውጥ ሁለት እስራኤላውያን ታጋቾች ዛሬ አስቀድመው የተለቀቁ ሲሆን ሌሎች ሶስት ታጋቾች ደግሞ ቆይተው ተለቀዋል፡፡ በዚህ ምትክም በመቶ ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
የቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ፣ ባለፈው ሰኞ፣ የኤርትራ መንግሥትን በተመለከተ በአንድ ዓለም አቀፍ ብዙኀን መገናኛ ድረ ገጽ ላይ ...
ፌብሩወሪ 18, 2025 በአማራ ክልል በመንፈቅ ዓመቱ 89 ዳኞች ሥራ መልቀቃቸው ተገለጸ፤ የክልሉ ምክር ቤት የዳኞች ከለ ...