"ሌሊቱን በጥሩ ሁኔታ አሳልፈዋል። አባ ፍራንሲስ እንቅልፍ መተኛት እና ማረፍ ችለዋል" ስትል ያስታወቀችው ቫቲካን፣ የ88 ዓመቱ ሊቀ ጳጳስ አሁን እራሳቸውን ችለው እየተመገቡ መኾኑን እና ምን ዐይነት ...
የፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ትሬድ ማኅበራዊ ብዙኀን መገናኛዎችን የሚያስተዳድረው ሜታ፣ በማኅበራዊ ትስስር ገጾቹ ላይ የሚተላለፉ ሐሰተኛ መረጃዎችን ለመቀነስ፣ ኤክስ የቀድሞ ቲውተር ማኅበራዊ የትስስር ...
የሱዳን ጦር ከአንድ ዓመት በላይ በከበባ ስር የቆየውን ኦቤይድ የተሰኘ ቁልፍ ከተማ ማስለቀቁን፣ ወደ ደቡብ ማዕከላዊ ክልል መድረስ የሚያስችለው ስልታዊ አካባቢ መያዙን እና ሁለት ዓመት ለሚጠጋ ጊዜ ከፈጥኖ ደራሹ ኃይል ጋራ እያደረገ ላለው ጦርነት ወሳኝ የአቅርቦት መንገዶችን ማጠናከሩን አስታወቀ። የጦሩ ቃል አቀባይ ...
በምስራቃዊው ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ግጭት እየተባባሰ በሄደበት ወቅት በቀውሱ አያያዝ ዙሪያ የሚሰነዘርባቸው ትችት እየጨመረ የሄደው የኮንጎ ፕሬዝዳንት፣ የአንድነት መንግስት እንደሚመሰርቱ አስታወቁ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results